አዘጋጅ፡- ሰሎሞን ወንድሙ
የትምህርት ብቃት · የጽድጃ በሰውነት ውስጥ በሚካሄደው የግንባ ንደት ሂደቶች (Metabolic processes) የሚፈጠሩ ውጋጆች ከሰውነት የሚወገዱበት ሂደት መሆኑን እገልጻለሁ። · የጽድጃ አካል ክፍሎችን እዘረዝራለሁ። · የጽድጃ አካል ክፍሎችን መዋቅር አመላክታለሁ። · የጽድጃ አካል ክፍሎችን ተግባራት እናገራለሁ። · ንጽሕናው የተጠበቀ መጸዳጃ ቤት ምን እንደሆነ እገልጻለሁ። · ንጽሕናው የተጠበቀ መጸዳጃ ቤትን ጠቀሜታ አብራራለሁ። · የመጸዳጃ ቤት ንጽሕና መጠበቂያ ዘዴዎችን አብራራለሁ። · ካርቶን ወይም ከአካባቢ የሚገኙ ሌሎች ቁሳቁሶችን በመጠቀም የመጸዳጃ ቤት ጉድጓድ ሞዴል እሠራለሁ። |