አዘጋጅ፡- ሰሎሞን ወንድሙ
የትምህርት ብቃት · የሰውን ዓይን አካላዊ መዋቅር በሞዴል ወይንም በሥዕል ላይ መለየት። · የሰውን ዓይን አካላዊ መዋቅርና ተግባራት መናገር። · ብርሃን አንዱ የጉልበት ዓይነት መሆኑን መመልከት። · የብርሃንን ንዛት፣ ጽብረቃና ስብረትን ማሳየት። · ዓይንና ሌሎች ምስሪቶች ምስል እንዴት እንደሚፈጥሩ መግለፅ። · ሌሎች በሲራዊ መሳሪያዎችን በስም መጠቅለል። · የዓይን ሳንካዎችንና የማስተካከያ ዘዴዎችን መግለፅ። · የዓይን በሽታዎችንና የመከላከያ ዘዴዎችን መዘርዘር። |