ፀሀፊ፡- ዮናስ ፍኖት
ሰዓሊ፡- ማርቆስ ተስፋዬ
ዲዛይነር፡- ዮናስ ከበደ
መፅሃፉ ስለ አንድ ዳለች የተባለ ችኩል ፈረስ ነው፡፡ በችኩለነቱ ምክንያት ሚያጋጥሙትን ችግሮች ነው መፅሃፉ ሚያስነብበን፡፡