ፀሀፊ፡- ዮናታን ነጋሽ
ሰዓሊ፡- ዮሃንስ ረታ
ዲዛይነር፡- ዮናስ ከበደ
መፅሀፉ ስለ አፍሪካ ትልቁ እንስሳ ስለሆነው ዝሆን ሲሆን ስለ ሰውነት ቅርፁ፣አእምሮው፣ የስራ ፍላጎቱ ና የመሳሰሉት ሚነግረን ነው፡፡