ፀሀፊ፡- ዲና ብርሃኔ
ሰዓሊ፡- ማርቆስ ተስፋዬ
ዲዛይነር፡- ዮናስ ከበደ
መፅሃፉ ስለ ፋንቱ የተባለች ፤ በአንድ የአዲስ አበባ የመገናኛ ብዙሃን ተቋም ውስጥ ጋዜጠኛ ልትሆን ስለሆነ የመጀመሪያዋን ዜና ለመስራት የሚታልፈውን ሂደት፣ ዜናው ከተሰራ በኋላ የቀረፃው ሰአት የመሳሰሉት የሚያስነብበን ነው፡፡