የተለያዩ እንስሳት በአንድ እንስሳ ምክንያት እንዴት እንደሚታመሙ እና ከህመማቸው በየትኛው መንገድ እንደሚያገግሙ ያስነብባል፡፡
ጸሐፊ - ብሩክታዊት ጥጋቡ
መነሻ ጽሑፍ - ዮናስ አስናቀ
ሠዓሊ- አሥራት ገለታ
የንድፍ ሥራ - እዮብ አበራ