ቢጢ ና ቡጡ እህትማማቾች አሳዋች ሲሆኑ ነግችን ማየት ይወዱ ነበር እናም አንድ ቀን ማሚ ምክር መክራቸው ትሄዳለች ምክሩን ሰምተው ይሆን መፅሀፉን አንብባችሁ ታውቃለችሁ፡፡
ጸሐፊ - ዮናታን ዘነበ
ሠዓሊ- አሥራት ገለታ
የንድፍ ሥራ - እዮብ አበራ