Science Grade 5 - አየር

  • Sale
  • $5.50
  • Regular price $6.99


አዘጋጅ፡- ሰሎሞን ወንድሙ

የትምህርት ብቃት

  • ·                   ልይ ቁስ አንድ ወይንም ቅይጥ ምንዝሮችን ሊይዝ የሚችል ጥጥር፣ ፈሳሽ ወይንም ጋዝ መሆኑን እገልጻለሁ።
  • ·                   ናይትሮጅን፣ ኦክስጅን፣ አርገንና ካርቦን ዳይኦክሳይድን እንደ የአየር ምንዝሮች እዘረዝራለሁ።
  • ·                   የታወቁ ንጥረ ነገሮችን ምሳሌዎች እሰጣለሁ።
  • ·                   የብረት አስተኔዎችንና የኢ-ብረት አስተኔዎችን አካላዊ ባሕርያት አብራራለሁ።
  • ·                   የታወቁ ንጥረ ነገሮችን ብረት አስተኔዎችና ኢ-ብረት አስተኔዎች በማለት እመድባለሁ።
  •  


People who bought this product, also bought